ጀግናው አቶ ጌታቸው ረዳ The hero Mr. Getachew. Reda

የዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ የፈቃደ ኣዘዘ ኣንድ የግጥም መድብል በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማእከል ሲመረቅ መገኘቴን ኣስታውሳለሁ:: ያኔ የትያትር ተማሪዎች:ኣስተማሪዎች:ኣድናቂዎች የነበሩ ሰዎች ኣቢይ ኣህመድን ለማዳን በሚደረገው ዘመቻ ላይ እጅ እጅ የሚል ሽለላና ቀረርቶ ሲያሰሙ ኣይቼ ኣዘንኩ:: የፈቃደ ኣዘዘ መድብል ላይ ተስፋየ ገሰሰና ራሱ ዶክተር ፈቃደ ያነበቧቸው ግጥሞች መካከል ከሃያ ዓመት በሁዋላም የሃደ ቢፍቱ ሞት እና የመንገድ ላይ ናፍቆት የተባሉትን መቼም ኣልረሳቸውም::

የመንገድ ላይ ናፍቆት

ደሴ መጣሁልሽ
የቀድሞ ወዳጅሽ… እያለ ይቀጥላል!
……
ጌዜው እንዴት ይሮጣል! እባካችሁ?

Published by ወያናይ ትግራይ ሚዲያ

This Websites for the support of the people of Tigray and for the various ideas on the human and democratic rights of all Ethiopian nationalities.the equality of the Ethiopian people has always been a victory for the TPLF and the people of Tigray. Therefore, we will only distribute the TPLF’s contribution to the country to our people. We will discuss various realities of the people of Tigray as well as the heroism of Tigray and the positive issues we need to support for our government in Tigray. The heroism of the TPLF, the TPLF is a real and heroic party built by political elites who will not betray the country and sell it to the enemy.

Leave a comment