woyanaytigray.wordpress.com
ጠላቶች እንዳይመረጥ የቻሉትን ሁሉ ቢሞኩሩም፦ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ግንበድጋሚ የአለም ጤና ድርጅትን እንዲመራ ተመርጠዋል። ለ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ቤተሰቦችና ትግራዊያን እንዲሁም አፍሪካውያን እንኳን ደስ አላችሁ!
ዶር ቴድሮስ አድሐኖም ለሁለተኛ ግዜ የአለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር መሆኑ ተረጋጠ!!*********************************የቀድሞው የውጭ ጉዳይ እና የጤና ሚኒስትር የነበረው ዶር ቴድሮስ አድሐኖም ለአለም የጤና ድርጅት [the World Health Organization (WHO)] ዳይሬክተርነት እን…